ምርቶቻችን
ከሰላም ቴራዞ ለመገኛኘት
ኣማራጮች ኣለዎት
ኤፍ.ኤ.ኪው
ስለ ሰላም ቴራዞ ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች እና ከነ-መልሳቸው ያገኛሉ
ስለ ሰላም
Xổ số vuông hôm nayሰላም ማቴኔላ ቴራዞ ፋብሪካ ሓ/የተ/የግ/ማ (ሰላም ቴራዞ) በ1998 በመቀሌ ከተማ በስተሰሜን ኣቅጣጫ ሓሚዳይ በሚባል ኣካባቢ የሚገኝ ቴራዞ የወለል ንጣፍ እና ተመሳሳይ ምርቶች የምያመርት ፋብሪካ ነው:: ስያሜውም ያገኘው ፋብሪካው የኣንድ ሃገር እድገት የሚረጋገጠው ሰላም ሲኖር ብቻ ነው የሚል ትልቅ ኣስተሳሰብ ያለው እና ለሰላም እና ለፍቅር ከምንም በላይ ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ስለሆነ ነው:: ፋብሪካው መንግስት የእንዱስትሪ ዘርፉ ለማስፋፋት በፈጠረው ምቹ ሁኔታ በመጠቀም ለኣገሪቱ የግንባታ ዘርፍ የምያጋጥሙትን ከፍተኛ የሆነ የቴራዞ የወለል ንጣፎች የጥራት እና የ ኣቅርቦት ችግር በመገንዘብ ችግሩን ለመፍታት የበኩሉን ኣስተዋፅኦ ለማበርከት የተመሰረተ ፋብሪካ
ሽያጭ ክፍል/Marketing–
ቀዳማይ ወያነ ቅርንጫፍ ሜጋ መፃሕፍት ፊትለፊት
Xổ số vuông hôm nayስ.ቁ. +251-344-410180
Xổ số vuông hôm nayፋክስ. +251-342-405015
ሞባይል. +251-914-300821
ኢሜይል. info@tajmahalatl.com/selamterrazzo@yahoo.com
-ዓዲ ሽምድሑን ቅርንጫፍ ፊትለፊት ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ
ስ.ቁ. +251-344-414615
ፋብሪካ/Factory
1-ፋብሪካ ቁ-1 መቀለ ክፍለ ከተማ ዓይደር ሓሚዳይ
ስ.ቁ +251344410203
Xổ số vuông hôm nay2-ፋብሪካ ቁ-2 መቀለ ክፍለ ከተማ ዓይደር ሓሚዳይ ከ ፋብሪካ ቁ-1 በስተሰሜን 2ኪ.ሜ ርቀት ወረድ ብሎ